የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ያጸደቀው ስምምነት ምን መፍትሔዎችን ይዟል?

Your browser doesn’t support HTML5

የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ያጸደቀው ስምምነት ምን መፍትሔዎችን ይዟል?

ኬንያ ያስተናገደችው የመጀመሪያው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ፣ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ሲጠናቀቅ ይፋ የተደረገው፣ “የናይሮቢ ስምምነት” የጋራ መግባቢያ ሰነድ፣ የበለጸጉ ሀገራት ለአፍሪካ የተሻለ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉና አህጉሪቱ ያሉባትን ዕዳዎች እንዲሰርዙ ጠይቋል።

ኾኖም ተቺዎች፣ ጉባኤው፥ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ቀጥተኛ ተጋላጭ የኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ዘንግቷል፤ በማለት ወቀሳቸውን እያሰሙ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።