የኒዤር ወታደራዊ ሁንታ የአየር ክልል እገዳውን አነሣ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የኒዤር ወታደራዊ ሁንታ የአየር ክልል እገዳውን አነሣ

በኒዤር የተካሔደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ፣ ወታደራዊ ሁንታው ለአንድ ወር እገዳ የጣሉበትን የአየር ክልል፣ ለዓለም አቀፍ በረራዎች ክፍት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።

ኾኖም፣ የአሜሪካ ወታደራዊ ባለሥልጣናት ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ኒዤር በዓለም አቀፍ በረራዎች ላይ ያደረገችው ለውጥ፣ የአሜሪካ የሰው አልባ አውሮፕላን(ድሮን) እንቅስቃሴን ወደ ቀድሞ እንዳልመለሰው ገልጸዋል።

ካርላ ባብ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።