በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፣ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች መካከል፣ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተደረገ የትጥቅ ግጭት፣ ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
በዛሬው ዕለት ግን አካባቢው መረጋጋቱን ጨምረው ገልፀዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ)
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የመንግሥት ኀይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች ግጭት ጉዳት እንደደረሰ ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፣ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች መካከል፣ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተደረገ የትጥቅ ግጭት፣ ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
በዛሬው ዕለት ግን አካባቢው መረጋጋቱን ጨምረው ገልፀዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ)