በአዲሶቹ ክልሎች አዳዲስ አደረጃጀቶች ተቋቋሙ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲሶቹ ክልሎች አዳዲስ አደረጃጀቶች ተቋቋሙ

ሰሞኑን የተመሠረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡታጅራን ከተማ ማዕከል አድርጎ የተቋቋመውን "የምስራቅ ጉራጌ ዞን" ጨምሮ አዳዲስ የዞን፣የልዩ ወረዳና የወረዳ አደረጃጀቶችን ይፋ አድርጓል።

በተመሳሳይ ሰሞኑን የተመሠረው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልም እንደዚሁ ተመሳሳይ አደረጃጀቶችን ፈጥሯል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አንዳንድ ምሁራን በበኩላቸው የመዋቅር ማሻሻያ ብቻውን ግብ አለመሆኑን ገልፀው የመዋቅር ጥያቄዎች እንዳይቀጥሉ የዋና ከተሞች ምርጫ እና የሃብት ክፍፍል በጥንቃቄ እንዲመራ ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል፡፡