ቡዳፔስት የሚገኘ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዝግጅት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ቡዳፔስት የሚገኘ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዝግጅት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ለ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ቡዳቤስት ገብቷል። በነገው ዕለት በሴቶች 10,000 ሜትር ውድድር፣ በወንዶች እና በሴቶች 1,500 ሜትር እና በወንዶች 3,000ሜ መሰናክል የማጣሪያ ውድድሮች ይካሄዳሉ።

ኤቢሳ ነገሰ በቡዳፔስት አትሌቶችን፣ የኢትዮጵያ ቡድን መሪ እና ኣሰልጣኞችን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።