የዐዲሶቹን የደቡብ ክልሎች የዋና ከተሞች ምርጫ በመቃወም በአርባ ምንጭ ነዋሪዎች ለቀናት ከእንቅስቃሴ ታቅበው እንደሚገኙ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የዐዲሶቹን የደቡብ ክልሎች የዋና ከተሞች ምርጫ በመቃወም በአርባ ምንጭ ነዋሪዎች ለቀናት ከእንቅስቃሴ ታቅበው እንደሚገኙ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ደቡብ ክልል፣ የዐዲሶቹ ክልሎች የዋና ከተሞች ምርጫ እና አሠያየም፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በቀሰቀሰው ቅሬታ፣ የነዋሪዎች እንቅስቃሴ ለተከታታይ ሦስተኛ ቀን ተገድቦ እንደሚገኝ፣ የከተማው ነዋሪዎች ተናገሩ።

በክልሉ አስተዳደር የተወሰደው የፖለቲካ ርምጃ፣ የነዋሪዎችን ቁጣ እንዳያባብስና ለክልሉም አለመረጋጋት መንሥኤ እንዳይኾን፣ ምሁራን ስጋታቸውን ገልጸዋል።

መፍትሔውም፣ “ኹሉን አቀፍ ውይይት ማካሔድ እና ሕገ መንግሥቱን ማሻሻል ነው፤” ሲሉ አመልክተዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።