ቆይታ ከዕውቋ የሲኒማ ባለሞያ አይዳ አሸናፊ ጋር

ሲኒማ ባለሞያ አይዳ አሸናፊ ጋር

ወደ አደባባይ ወጣ ብላ ድንገት ከመንገድ የምትተዋወቃቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ሕይወት በቅርበት ለመጋራት ጥረት የምታደርግበትን ልዩ የቴሌቭዥን ፕሮግራም በቅርቡ አስተዋውቃለች።

የሌሎችን ፈተና የበዛው ህይወት እንደ ሰው ቀርቦ እና ጊዜ ወስዶ ለመረዳት የፈቀደ ነጻ መንፈስ የሚንጸባረቅበትን ይህን ዝግጅቷን “ኢትዮጵያዬ” የሚል መጠሪያ ሰጥታዋለች።

Your browser doesn’t support HTML5

ቆይታ ከዕውቋ የሲኒማ ባለሞያ አይዳ አሸናፊ ጋር

ከራዲዮ መጽሄቶቹ ቆንጅት ታዬ እና አሉላ ከበደ ጋር በነበራት ቆይታ በአዲሱ የቴሌቭዥን ቅንብርዋ ማሳካት ስላለመችው ቁም ነገር እና የሞያ ህይወት ጉዞዋ ታጋራናለች።

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።