ኬንያ በሱዳን የሰላም አስከባሪ እንዲሠማራ መናገሯ የፈጠረው ውጥረት ጥረቱን እየጎዳው ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በሱዳን የሰላም አስከባሪ እንዲሠማራ መናገሯ የፈጠረው ውጥረት ጥረቱን እየጎዳው ነው

በሱዳንና በኬንያ መካከል የሚስተዋለው ውዝግብ፣ ለሱዳኑ ጦርነት እልባት ለመስጠት፣ በቀጣናው ሀገራት የሚደረገውን ጥረት እየጎዳው እንደኾነ፣ ተንታኞች እየተናገሩ ናቸው።

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ “የምሥራቅ አፍሪካ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሱዳን ይሠማራ፤” የሚል ሐሳብ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ አንድ የሱዳን ጄኔራል፣ “ሩቶ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ይወግናሉ፤” ሲሉ ከሠዋል።

የቪኦኤው ማይክል አቲት ከጁባ - ደቡብ ሱዳን የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።