ከካርቱም የሸሹ ሚሊዮኖች የጦርነት ተፈናቃዮችን የሚቀበሉ ካምፖች በአትባራ ተቋቁመዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ከካርቱም የሸሹ ሚሊዮኖች የጦርነት ተፈናቃዮችን የሚቀበሉ ካምፖች በአትባራ ተቋቁመዋል

በሱዳን፣ ውጊያው ከተጀመረ ወዲህ፣ በሚሊዮኖች የተቆጠሩ ሰዎች ከዋና ከተማዪቱ ካርቱም ሸሽተው ወደ አትባራ ተሰድደዋል፡፡

ከካርቱም በስተሰሜን ምሥራቅ 350 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አትባራ፣ ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ፣ 45 የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፖች እንደተቋቋሙ፣ የከተማዋ የአጣዳፊ ርዳታ አስተባባሪዎች ተናግረዋል፡፡

ሲዳህመድ ኢብራሂም ከአትባራ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።