በደቡብ አፍሪካ በአየር የተሞላ ፊኛ ቀዳሚ ጥቁር አብራሪ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ አፍሪካ በአየር የተሞላ ፊኛ ቀዳሚ ጥቁር አብራሪ

በደቡብ አፍሪካ፣ የዘር መድልዎ(አፓርቴይድ)፥ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በፊት አብቅቷል፡፡ ይኹን እንጂ ጥቁሮች፣ አሁንም፣ በሙቅ አየር የተሞላ ፊኛን በማብረር የቅንጦት ስፖርት ውድድሮች ዐይነት ለመግባት ይቸገራሉ።

የ44 ዓመቱ ኮማኔ ሃሮልድ ቲጂያን፣ በሙቅ አየር የተሞላ ፊኛን በማብረር፣ በአገሪቱ የመጀመሪያው ጥቁር አብራሪ(ፓይለት) ለመኾን እየሠለጠነ ይገኛል።

ከጆሃንስበርግ በዛሂር ካሲም የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።