የሱዳን ጦርነት እና የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች መሠረታዊ አቅርቦት ችግር

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን ጦርነት እና የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች መሠረታዊ አቅርቦት ችግር

በሱዳን፣ ካለፈው ሚያዝያ ወር አንሥቶ የቀጠለው ጦርነት እስከ አሁን፣ 2ነጥብ5 ሚሊዮን ሰዎችን ከመኖሪያቸው እንዳፈናቀላቸው፣ ተመድ አስታውቋል። ከቀዬአቸው ከተሰደዱት ውስጥ 80 ከመቶዎቹ፣ በሀገር ውስጥ በየቦታው የተጠለሉ ተፈናቃዮች እንደኾኑ፣ ተመድ አመልክቷል።

ሲዳሕመድ ኢብራሂም፣ በሱዳን አልጃዚራ ክፍለ ግዛት የተጠለሉ ተፈናቃዮችን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ሪፖርት፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።