በዩጋንዳ የርዳታ መቀነስ እና የአየር ንብረት ለውጥ ስደተኞችን እየጎዳ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በዩጋንዳ የርዳታ መቀነስ እና የአየር ንብረት ለውጥ ስደተኞችን እየጎዳ ነው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ እ.አ.አ ከፊታችን ቅዳሜ፣ ሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ፣ ዩጋንዳ ለሚገኙ ስደተኞች የሚሰጠውን የምግብ ርዳታ ለመቀነስ ዐቅዷል፡፡ ከየትኛውም የአፍሪካ ሀገር የሚበልጥ ብዛት ያላቸው ስደተኞች የተጠለሉት በዩጋንዳ ነው፡፡

የምግብ ርዳታው መቋረጥ፣ አስቀድሞም በአየር ንብረት ለውጥ የተነሣ ችግር ላይ ያሉትን ስደተኞች ይጎዳል፡፡ የመንግሥታቱ ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ የርዳታው መቋረጥ፥ በከፋ ችግር ላይ ያሉትን ብቻ እንድንረዳ ያስገድደናል፤ ብሏል፡፡

ሃሊማ አቱማኒ፣ በዩጋንዳ ኦቦንጊ ወረዳ ከሚገኘው ከፓሎሪኒያ የስደተኛ መጠለያ ካምፕ ያጠናቀረችው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡