በአሠቃቂ ክሥተቶች ላይ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች እና የድኅረ ክሥተት አእምሯዊ ጤናቸው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአሠቃቂ ክሥተቶች ላይ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች እና የድኅረ ክሥተት አእምሯዊ ጤናቸው

ጋዜጠኞች፥ በጦርነት ቀጣናዎች፣ የወንጀል አድራጎት በተፈጸመባቸው ቦታዎች እና በሌሎች የአደጋ እና ግጭት ሥፍራዎች እየተገኙ ዘገባዎችን ያጠናቅራሉ፡፡

ጋዜጠኞች፣ ከሞያቸው ጋራ በተያያዘ የሚያጋጥሟቸው አስጨናቂ ሁኔታዎች፣ በአእምሯዊ ጤናቸው ላይ ምን ያህል ጫና ያሳድሩባቸዋል? ጉዳዩን፣ የቶሮንቶ ዩኒቨርስቲ ሰፊ ጥናት አካሒዶበታል፡፡ ለጋዜጠኞቹ ሊሰጥ ስለሚገባው ድጋፍም፣ ምክረ ሐሳብ አቅርቧል፡፡

የቪኦኤዋ ክሪስቲና ካይቼዶ ስሚት ከኒውዮርክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡