ዛሬ፣ እ.አ.አ ሐምሌ 20 ቀን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊው የዓለም የስደተኞች ቀን ነው። በዓለም ዙሪያ፣ ከግጭቶች እና ከሌሎችም ስጋቶቻቸው ከለላ ፍለጋ፣ አገራቸውን ጥለው ለወጡ ከ35 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች መፍትሔ ይፈለግላቸው ዘንድ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት ባለሥልጣናት ተማጥኖ አቅርበዋል። ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
ዓመታዊው የዓለም የስደተኛ ቀን እየተከበረ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ዙሪያ፣ ከግጭቶች እና ከሌሎችም ስጋቶቻቸው ከለላ ፍለጋ፣ አገራቸውን ጥለው ለወጡ ከ35 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች መፍትሔ ይፈለግላቸው ዘንድ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት ባለሥልጣናት ተማጥኖ አቅርበዋል።