የሰደድ እሳት ጢስ በካናዳ እና በዩናይትድ ስቴትስ የጤና ስጋት ደቅኗል
ጭጋጋማው አየር በኒው ጀርሲ፤ ከካናዳው ሰደድ እሳት የሚወጣውን ጢስ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ምዕራብ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶችን እያዳረሰ ነው፡፡
የሰደድ እሳቱ ጢስ በካናዳ እና በዩናይትድ ስቴትስ የጤና አደጋ ደቅኗል
ኒው ዮርክ
የሰደድ እሳቱ ጢስ በካናዳ እና በዩናይትድ ስቴትስ የጤና አደጋ ደቅኗል
ፀሐይ ኒው ጀርሲ ሰማይ በታችኛው የማንሃተን ገፅ
ከካናዳው ሰደድ እሳት የሚወጣውን ጢስ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ምዕራብ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶችን እያዳረሰ ነው፡፡