አምባሳደር ማይክ ሐመር በሎስ አንጀለስ ከትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋራ ያደረጉት ወይይት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አምባሳደር ማይክ ሐመር በሎስ አንጀለስ ከትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋራ ያደረጉት ወይይት

የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ተወካዮች ጋራ፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ ከሳምንት በፊት ውይይት አድርገዋል።

አምባሳደሩ፣ ከኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋራ ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ፣ በፈቃዱ ሞረዳ፥ ሁለት የውይይቱን ተሳታፊዎች አነጋግሮ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።