ቴክኖሎጂ ተኮሩ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መድረክ

Your browser doesn’t support HTML5

ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ወጣቶች፣ ከሰሞኑ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ፣ ቴክኖሎጂ ተኮር ምክክር አድርገዋል። በምክክር መድረኩ ላይ፣ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው ዘርፍ ውስጥ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚና እና ሊሳተፉባቸው ስለሚችሉባቸው ዕድሎች የተለያዩ ሐሳቦች ተንሸራሽረዋል። አይኮግ ኤሲሲ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ተቋም፣ ከዩናይትድ ስቴትሱ ሐበሻ ኔትወርክስ ጋራ በመቀናጀት ያሰናዱትን ዝግጅት ይዘት ሀብታሙ ሥዩም ያስቃኘናል።