‘ሰዋልባ’ዎቹ በራሪ አስተናጋጆች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

‘ሰዋልባ’ዎቹ በራሪ አስተናጋጆች

ሰው አልባ አውሮፕላኖች(ድሮኖች)፥ በጦርነት፣ በጸጥታ አጠባበቅ እና በግብርና ዘርፍ የተለያዩ ዓላማዎች አገልግሎት ላይ ይውላሉ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ የሚታዩት ‘ሰዋልባ’ዎቹ በራሪዎች፣ በብዙ የአሜሪካ ንግድ ዘርፎችም፥ እንደ ኩኪስ፣ ብስኩት እና ቡና ያሉ መስተንግዶዎችን፣ ከተጠቃሚዎች በራፍ በማድረስ ሸመታውን እያሳለጡ ይገኛሉ፡፡

የቪኦኤዋ ጁሊ ታቦ የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ወደ ዐማርኛ መልሶ አቅርቦታል።