የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች መካከል ለ12 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ውጊያ ጋብ በማለቱ፣ በርካታ የአገሪቱና የውጪ አገር ዜጎች ሱዳንን ለቀው በመውጣት ላይ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል በውጊያው ምክንያት ላለፉት በርካታ ቀናት በቤታቸው ተደብቀው የነበሩት ነዋሪዎች፣ በዳቦ ቤቶችና የሸቀጥ ሱቆች ተሰልፈው ታይተዋል።
በሮይተርስና አሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
Your browser doesn’t support HTML5
በሱዳን ተኩሱ ጋብ በማለቱ በርካቶች አገሪቱን ጥለው እየወጡ ነው