"የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ቀብር አርብ በእስራኤል ይፈጸማል
Your browser doesn’t support HTML5
ለኢትዮጵያ የረቂቅ ሙዚቃ ዘርፍ በአበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ የሚታወቁት፣ የእማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ የቀብር ሥነ ሥርዐት፣ አርብ፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌም ከተማ እንደሚፈጸም ቤተ ሰዎቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ(የታረመ )።
Your browser doesn’t support HTML5