አስከፊው ድርቅ በሶማሊያ ሚሊየኖችን አፈናቀለ

Your browser doesn’t support HTML5

አስከፊው ድርቅ በሶማሊያ ሚሊየኖችን አፈናቀለ

በአፍሪካ ቀንድ ለስድስተኛ ተከታታይ ወቅት ዝናብ አለመዝነቡን ተከትሎ በሶማሊያ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በድርቁ ሳቢያ ቤት ንብረታቸውን ጥለው በመሰደዳቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር እስከዛሬ ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጠ።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ አብዱልቃድር ዙበይር በሶማሊያ ዶሎው መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ተመልክቶ ያጠናቀረውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።