በኢትዮጵያ መርዛማ ቅራኔዎችንና የጎሳ መከፋፈልን ማስወገድ እንደሚያስፈልግ ብሊንከን ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከምክትላቸው ደመቀ መኮንን እና ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር፣ በኢትዮጵያ መንግስትና በሕወሓት መካከል በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡