የሕግ አስፈጻሚ አባላት ሕገ መንግሥታዊ የመደራጀት መብትን የሚጥስ ተግባር ፈፅመዋል - ምርጫ ቦርድ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የሕግ አስፈጻሚ አባላት ሕገ መንግሥታዊ የመደራጀት መብትን የሚጥስ ተግባር ፈፅመዋል - ምርጫ ቦርድ

የሕግ አስፈጻሚ አባላት ሕገ መንግሥታዊ የመደራጀት መብትን የሚጥስ እና ምርጫ ቦርድ የተቋቋመበትን መሠረታዊ ሥራ እንዳይሠራ የሚያደርግ ድርጊት መፈጸማቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ።

ቦርዱ “አጥፊ” ባላቸው ላይ የኢትዮጵያ ፊዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፍትህ ሚኒስቴር የወንጀል ምርመራ ላክስ እንዲያቀርብም ጠይቋል፡፡

በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ስር የሚተዳደሩ የመሰብሰቢያ ስፍራዎች ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔዎች ክፍት እንዲደረጉም ወስኗል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።