የጉምዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) እስር ላይ የሚገኙ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎቹ እንዲለቀቁ መንግሥትን ጠየቀ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ ቁጥራቸውን ባይገልጽም “በእርቅና ምህረት ከእስር የተለቀቁ የጉህዴን አመራሮችና አባላት መኖራቸውን ጠቅሶ የቀሩትም ይለቀቃሉ” ብሏል።
ዘገባውን ከተያያዘው ፍይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጉህዴን አመራሮቹ፣ አባላቱና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ጠየቀ