በምግብ እጥረት የተጎዱ እናቶችና ታዳጊ ልጃገረዶች ቁጥር እያሻቀበ ነው - ዩኒሴፍ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በምግብ እጥረት የተጎዱ እናቶችና ታዳጊ ልጃገረዶች ቁጥር እያሻቀበ ነው - ዩኒሴፍ

ኢትዮጵያን፣ ሶማሊያን እና ኬኒያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ የምግብ እና የተመጣጠነ ምግብ ቀውስ ክፉኛ በተጎዱ 12 ሀገሮች ካለፉት አራት ዓመታት ጅምሮ በተለይ በከባድ የምግብ እጥረት የተጎዱ ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ ሴቶች እንዲሁም ታዳጊ ልጃገረዶች ቁጥር ማሻቀቡ ተገለጸ፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ ባለፈው ሳምንት ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳስታወቀው አሃዙ ከ 5. 5 ሚልዮን ወደ 6. 9 ሚልዮን በማደግ 25 ከመቶ ጨምሯል፡፡

ዘገባውን ከተያያዘው ፍይል ይከታተሉ።