የኬንያ ፕሬዚዳንት ድርቁ ብሄራዊ አደጋ መሆኑን እንዲያውጁ ግፊት እየተደረገባቸው ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ፕሬዚዳንት ድርቁ ብሄራዊ አደጋ መሆኑን እንዲያውጁ ግፊት እየተደረገባቸው ነው

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አምስት ሚሊዮን ሰዎችን ባጠቃው ከፍተኛ ድርቅ ምክንያት የብሄራዊ አደጋ ዐዋጅ እንዲያውጁ የሚደረግባቸው ጫና እያየለ ነው።

ዝናብ ለስድስተኛ ተከታታይ ወቅት አለመጣሉ በቀጠናው ያለውን የረሃብ አደጋ እያባባሰው ሲሆን ኬንያ የሚገኘው ዘጋቢያችን አህመድ ሁሴን ከዋጂር አውራጃ እንደዘገበው፣ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጧል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡