በአፋር ክልል በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በአፋር ክልል በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በአፋር ክልል ጤና ተቋማት ላይ ያደረሰው ውድመትና ዘረፋ የወባ ወረርኙን በመከላከሉ ሂደት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማዳሳደሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) በበኩሉ ባወጣው ወቅታዊ መረጃ፡ የወባ ወረርሽኝ ሥርጭት በአፋር ክልል እየጨመረ መምጣቱን ጠቁሟል፡፡

የዘገባውን ሙሉ ይዘት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።