የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ለእርቅ ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ለእርቅ ጥሪ አቀረቡ

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ፣ "ኦነግ ሸኔ" ያሏቸው ታጣቂዎች በንግግር ወደ እርቅ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል።

የታጣቂዎቹ ቃል አቀባይ ጥሪውን በበጎ እንደሚመለከቱት ተናግረዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።