የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የጋራ ክልል ጥያቄ ውሳኔ ህዝብ ዛሬ ተካሂዷል።

የሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በራሳቸው ከተደራጁ ከጥቂት ዓመታት በኋላ የተቀረውን የደቡብ ክልል ለመጨረሻ ጌዜ ሁለት ይከፍላል የተባለው ውሳኔ ሕዝብ ነው።

በውሳኔ ሕዝቡ ከ3 ሚልየን በላይ መራጮች መሳተፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡