መታወቂያ ማግኘት ያልቻሉ ተፈናቃዮች አቤቱታ

Your browser doesn’t support HTML5

መታወቂያ ማግኘት ያልቻሉ ተፈናቃዮች አቤቱታ

ከኦሮምያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ ከማኅበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው መኖር የጀመሩ ተፈናቃዮች ሕጋዊ መታወቂያ ባለማግኘታቸው ከቤት ኪራይ ጀምሮ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ መቸገራቸውን ገለፁ።

ማንኛውም ተፈናቃይ ወደ ክልሉ ሲገባ ምዝገባ ማድረግ እንደሚገባው ያስታወቀው የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በኮሚሽኑ ስር ስም ዝርዝሩ የተጠቀሰ ማንኛውም ተፈናቃይ ጊዜያዊ መታወቂያ ሊያገኝ እንደሚገባው አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ።