ጦርነቱ አማራ ክልል ውስጥ የውኃ አገልግሎትን አቋርጧል

Your browser doesn’t support HTML5

ጦርነቱ አማራ ክልል ውስጥ የውኃ አገልግሎትን አቋርጧል

የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በአማራ ክልል አንዳንድ ከተሞች ለውኃ አገልግሎት እንዲቋረጥ ማድረጉ ተገልጿል።

ተቋማቱ በመውደማቸውና በመዘረፋቸው ዘጠኝ ዞኖች ውስጥ ከአራት ሚልየን በላይ ሰው የመጠጥ ውኃ አገልግሎት እንደማያገኝ ክልሉ አስታውቋል።

መዋቅሮቹን መልሶ ለመገንባት የፌደራሉ መንግሥትና የለጋሾች ድጋፍ እንደሚፈልገው የክልሉ የውኃና ኢነሪጂ ቢሮ አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።