ጥር 29/2015 ዓ.ም. በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ይካሄዳል የተባለውን ውሣኔ-ህዝብ “ከህዝቡ ፍላጎት ውጭና ኢህገመንግሥታዊ ምርጫ ነው” ሲሉ የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄና የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ተቃውመዋል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በበኩሉ “ጥያቄው የህዝብ ስለመሆን አለመሆኑ በድምፁ የሚያረጋግጥበት ውሳኔ ህዝብ በሂደት ላይ በመሆኑ ግለሰቦችና ፓርቲዎች የሚያቀርቡት ተቃውሞ ተቀባይነት የለውም” ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።