ኢትዮጵያ ለዓለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች አጥኚዎች በሯን እንድትከፍት ጥሪ ቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ለዓለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች አጥኚዎች በሯን እንድትከፍት ጥሪ ቀረበ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ በኢትዮጵያ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ፡፡

በአፍሪካ ኅብረት የሚመራው አደራዳሪ ቡድን በሰሜን ኢትዮጵያ የሰላም ሂደት ላይ ለውጥ ማምጣቱን ያደነቁት ብሊንከን፤ በጦርነቱ ወቅት የተከሰቱ የመብቶች ጥሰቶችን ለመመርመር እንዲቻል ኢትዮጵያ ለዓለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች አጥኚዎች በሯን እንድትከፍት ጥሪ ማቅረባቸውን መስሪያ ቤታቸው ያወጣው መግልጫ አመልክቷል።

ይህ በንዲህ እንዳለ 60 የሚሆኑ ሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች አባላት ወደ ትግራይ ተጉዘው ስለ ሰብዓዊ ቀውስና ተያያዥ ጉዳዮች በክልሉ ከሚገኙ የማኅበረሰብ ድርጅቶች አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/