ተስፋ የተጠጋው የኢትዮጵያ ቱሪዝም

Your browser doesn’t support HTML5

ተስፋ የተጠጋው የኢትዮጵያ ቱሪዝም

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወይም በዛሬ ምንዛሪ 107.2 ቢሊየን ብር መክሰሩን የተቋሙ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

ጥፋተኞቹ ወረርሽኝና ጦርነት ናቸው።

የጥቅምቱን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተከትሎ ግን ቱሪዝሙን ለማነቃቃት መሥሪያ ቤቱ ጥረቶችን እያጠናከረ ሲሆን የሰሞኑ ጥምቀት በሺሆች የሚቆጠሩ ጎብኚዎችን እንደሳበ ተገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።