የዩናይትድ ስቴትስ ግምጃ ቤት ኃላፊ ወደ አፍሪካ ያቀናሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ግምጃ ቤት ኃላፊ ወደ አፍሪካ ያቀናሉ

ባላፈው ታኅሣስ በዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንት ባይደን የካቢኔ አባሎቻቸው በዚህ ዓመት አፍሪካን እንደሚጎበኙ ቃል ከገቡ በኋላ፣ በአፍሪካ የመጀመሪያው ልዑክ ወደ አፍሪካ እያቀና መሆኑን ወደ አፍሪካ እየላከ መሆኑን ዋይት ሃውስ አስታውቋል፡፡

የዩይናይትድ ስቴትስ የግምጃ ቤት ሹም ጃኔት ዬለን በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ከአህጉሪቱ ጋር ያለውን ጠንካራ የኢኮኖሚ ትስስር ለማጉላት ወደ ሴነጋል፣ ዛምቢያ እና ደደቡብ አፍሪካ እንደሚጓዙም ተነግሯል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/