ኢትዮ ቴሌኮም በ80 ወረዳዎች የተቋረጠን አገልግሎት መልሶ ማስጀመሩን ገለፀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮ ቴሌኮም በ80 ወረዳዎች የተቋረጠን አገልግሎት መልሶ ማስጀመሩን ገለፀ

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት በፀጥታ ምክንያት የስልክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው በነበሩ 80 ወረዳዎች እና ዋና ከተሞች አገልግሎቱን መልሶ ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡

የተቋሙን የግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍረህይወት ታምሩ፤ ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ የ8.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ገልፀው፣ ሆኖም በፀጥታ ችግር

ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን መሰረተ ልማቶች መጠገን ፈታኝ እንደነበር በዚህ ምክንያት ከ2 ሺህ 7 መቶ በላይ የሞባይል ጣቢያዎች አገልግሎት ያቋረጡ መሆናቸውን በሪፖርታቸው አመልክተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/