ወደ ቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

አሶሳ

ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ወደ መኖሪያቸው ካማሺ ዞን እንዲመለሱ የተደረጉ የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ወደየ አካባቢያቸው ቢመለሱም በቂ ድጋፍ አለማግኘታቸውን ገለፁ።

የክልሉ መንግሥት ተፈናቅለው ከነበሩ መሃከል አብዛኞቹ ወደ አካባቢያቸው መመለሳውን ገልፀው የሚቀሩት 26 ሺህ ብቻ እንደሆኑ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ ትናንት ባወጣው የኢትዮጵያን ሁኔታ በቃኘው ሪፖርቱ በክልሉ አብዛኛዎቹ ተፈናቃዮች ወደ የአካባቢያቸው መመለሳቸውን ጠቁሞ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አሳስቧል።


/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ