ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ በቀላል እስር እንዲፈቱ ተወሰነ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ በቀላል እስር እንዲፈቱ ተወሰነ

ፍርድ ቤት ተዳፍረዋል በሚል አራት ወር እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት የሚገኙት አቶ ወንድሙ ኢብሳ ከአንድ ወር ቀላል እስራት በኋላ እንዲፈቱ የኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡

አቶ ወንድሙ ኢብሳ ግን አሁንም ለኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ይግባኝ ለማለት መወሰናቸውን ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/