የተቋረጡ ኢንዱስትሪዎች ሥራ እየጀመሩ መሆኑ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የተቋረጡ ኢንዱስትሪዎች ሥራ እየጀመሩ መሆኑ ተገለፀ

በተለያየ ችግር ምክኒያት ሥራ አቋርጠው የነበሩ ኢንዱስትሪዎች በተደረገላቸው ድጋፍ ሥራ እየጀመሩ መሆኑ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አስታወቀ።

በሁሉም ዘርፎች ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ያለውን ድርሻ በ10 ዓመት ውስጥ በሦስት እጥፍ ለማሳደግ እየሠሩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተለያዩ ዘርፎች በኢንዱስትሪ ውስጥ የተሰማሩ ባለንብረቶች ግን የተለያዩ ችግሮች እንዳሉባቸው ገልፀዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።