ነሐሴ 2014 ዓ.ም እንደ አዲስ በተቀሰቀሰ ውጊያ ምክኒያት ከአላማጣ ከተማ ተፈናቅለው መኾኒ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች የተደረገላቸው ድጋፍ ባለመኖሩ ለችግር መጋለጣቸውን ገለፁ።
የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ ለአዲስ ተፈናቃዮች እገዛ ለማድረግ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ምላሽ እየተጠባበቁ መሆኑን ገልፀዋል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡