ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የግል ባንክ መቀሌ ሥራ ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የግል ባንክ መቀሌ ሥራ ጀመረ

ከአንድ ዓመት ከሰባት ወራት በኋላ ወጋገን የተሰኘው የግል ባንክ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በመቀሌ ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ደንበኞቹ ከባንክ ደብተራቸው ላይ በቀን 1 ሺህ 500 ብር እንዲወስዱ ተፈቅዶላቸዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡