የዩ.ኤስ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ የማጠናቀቂያ ቀን ቁምነገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

የዩ.ኤስ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ሐሙስ አመሻሹን ተጠናቋል።ጉባዔው በይፋ ከመጠናቀቁ በፊት ፕሬዚደንት ጆ ባይደን እና ምክትላቸው ካማላ ሀሪስ የተሳተፉባቸው ስብሰባዎች ተከናውነዋል ። አህጉሪቱን በሁሉን አቀፍ ከፍታ ላይ ለማድረስ ያቀደው አጀንዳ 2063ን ዕውን ለማድረግ ዩናይትድ ስቴትስ በሚኖራት ሚና ላይ ውይይት ተደርጓል። የምግብ ዋስትናን ፣ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን በተመለከተም ተመክሯል። ሀብታሙ ስዩም እና ስመኝሽ የቆየ የጉባዔውን አንኳር ነጥቦች ያጋሩናል።