የዩኤስ አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን አጭር ቅኝት
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካን አህጉር እና የዩናይትድ ስቴትስን ግንኙነት ለማጠንከር እና ለጋራ ችግሮች መፍትሄ ለማመላከት ያለመው የዩኤስ አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ተጀምሯል። ወደ 50 የሚጠጉ የአፍሪካ መሪዎች የተገኙበት ጉባዔ ተጎዳኝ ጉባዔዎች እና ምክክሮች በዛሬው ቀን ተስተናግደዋል። ፕሬዚደንት ባይደን ይገኙበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዋና ጉባዔ ዋዜማ የነበሩ ክንውኖችን ሀብታሙ ስዩም እና ስመኝሽ የቆየ በአጭሩ ያጋሩናል ።