በረሃብ የተመታችው አፍሪካ የገንዝብ ዕርዳታና እዳ ማስተካከያ ያስፈልጋታል ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

በረሃብ የተመታችው አፍሪካ የገንዝብ ዕርዳታና እዳ ማስተካከያ ያስፈልጋታል ተባለ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝና በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ የምግብ ቀውስ የገጠማቸው የአፍሪካ አገሮች የገንዘብ ድጋፍና እንዳንዶቹም እዳ ማስተካከያ ያሰፈልጋቸዋል ሲሉ ‘ሮይተርስ ኔክስት’ በተሰኘው የውይይት መድረክ ላይ የተሳተፉ የገንዘብ ባለሙያዎች ትናንት አሳስበዋል።

የምግብ ዋስትና አለመኖር አብዛኛውን አፍሪካ ሥጋት ውስጥ የጣለ ሲሆን፣ ይህም በተራዘመ ጦርነትና በከባቢ አየር ለውጥ ተጽእኖ ምክንያት እየተባባሰ መሆኑም ተጠቁሟል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/