ኬንያ 1 ሚሊዮን ህጻናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት መጎዳታቸውን አስታወቀች

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ 1 ሚሊዮን ህጻናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት መጎዳታቸውን አስታወቀች

በአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የቀጠለው ድርቅ ኬንያን ጨምሮ በአካባቢው ረሃብ እያባባሰ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የኬንያ ባለሥልጣናት ቁጥራቸው ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕጻናት በከባድ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጎድተዋል፡፡

በተከታታይ ለአምስተኛ ጊዜ በወቅቱ በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ባለሥልጣናትና የረድዔት ድርጅቶች ከባድ የረሃብ አደጋን ለመከላከል እየተጣደፉ ናቸው፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/