የኤችአይቪ ሥርጭት በሚፈለገው መጠን መቀነስ እንዳልተቻለ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኤችአይቪ ሥርጭት በሚፈለገው መጠን መቀነስ እንዳልተቻለ ተገለፀ

ኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስን የሥርጭት ምጣኔ መቀነስ ብትችልም የሚፈለገውን ያህል አለመሆኑ ተገለጸ፡፡

እንደ ሃገር የቫይረሱ ሥርጭት መጠን ዝቅተኛ ቢሆንም አሁንም በተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ኤችአይቪ በደሙ ውስጥ ይገኛል ሲል ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በሌላ በኩል በሰሜኑ ጦርነት የቫይረሱን ሥርጭት ለመከላከልም ሆነ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ተጽዕኖ አሳድሮ መቆየቱን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቋል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/