ኔቶ የዩክሬን ሕዝብ ክረምቱን ለመቋቋም የሚያስፈልገውን ዕርዳታ እንደሚሰጥ አረጋገጠ

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

ኔቶ የዩክሬን ሕዝብ ክረምቱን ለመቋቋም የሚያስፈልገውን ዕርዳታ እንደሚሰጥ አረጋገጠ

በሩሲያ ጥቃት ተቋማቷ ለተጎዱባት ዩክሬን የዩናይትድ ስቴትስ የኤሌክትሪክ ኃይል ግዙፍ ዕርዳታ እንደምትልክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንክን አስታወቁ። ሩስያ መሰል የአየር ጥቃቶችን ልትሰነዝር እንደምትችል ኪየቭ ሥጋቷን በማሰማት ላይ ነች።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እርዳታውን ይፋ ያደረጉት ዩክሬናውያን ክረምቱን እንዲቋቋሙ መርዳት ስለሚቻልበት ሁኔታ ሮሜንያ ውስጥ በተካሄደው የኔቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ነው።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/