በዩናይትድ ስቴትስ ሪፐብሊካኖች አብላጫ መቀመጫ የያዙበት አዲሱ የተወካዮች ምክር ቤት በመጪው ጥር ወር ሥራ ይጀምራል።
ይህ ከመሆኑ በፊት በቀጣዮቹ ሳምንታት ውስጥ ለዩክሬን የ37 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ለማስፈቀድ የባይደን አስተዳደር እየተንቀሳቀሰ ነው።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የባይደን አስተዳደር 37 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ለዩክሬን ለመስጠት አቅዷል