ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች አቤቱታ

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች አቤቱታ

ከኦሮምያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ሃርቡ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ያለ መጓጓዣ አቅርቦት ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛወሩ እንደተነገራቸው ገለፁ።

የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ቅሬታውን አልተቀበለውም።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/