የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስተያየት ከድሬደዋ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስተያየት ከድሬደዋ

አፍሪካ ዘንድሮ በአምስት ሃገሮች ተወክላለች። በካሜሮን፣ ሞሮኮ፣ ጋና ፣ ሴኔጋል እና ቱኒዚያ ናቸው። ከሩብ ፍጻሜ ማለፍ ያልቻለችው አፍሪካ ዘንድሮ ታሪኳ ይቀየር ይሆን?

በድሬደዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች አስተያየት ሰጥተውበታል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/